የአፍሪቃ ህብረት ምክትል ኮሚሽነር ጋዜጣዊ መግለጫ3 ሐምሌ 2004ማክሰኞ፣ ሐምሌ 3 2004አሥረኛ የምሥረታ ዓመቱን በማክበር ላይ ያለው የአፍሪቃ ህብረት በሣምንቱ መጨረሻ የሚደረገው የህብረቱ ኮሚሽንነር ምርጫ የህብረቱን አባል ሀገራት መራሕያነ መንግሥት እና ርዕሳነ ብሔር ለሁለት በመክፈል በስራው ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጥሮዋልማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DW /Maya Dreyerማስታወቂያ መባሉን የኮሚሽኑ ምክትል ኤራስቶስ ምዌንቻ አስተባበሉ። የህብረቱ ኮሚሽን ስራውን በስኬት እያከናወን መሆኑን ምዌንቻ ዛሬ የህብረቱ ኮሚሽነሮች በጠቅላላ በተገኙበት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አረጋግጠዋል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ