1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ህብረት ና ማደጋስካር

ዓርብ፣ መጋቢት 11 2001

የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና የፀጥታ ጥበቃ ምክርቤት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ባካሄደው ስብሰባ የማደጋስካር ሪፐብሊክን ከህብረቱ ማናቸውም የአባልነት ተሳትፎ ለጊዜው አግዷል ።

የአፍሪቃ ህብረት ና ማደጋስካርምስል picture-alliance/ dpa

በማደጋስካር ፕሬዝዳንት ማርክ ራቫሎማናና ላይ በርዕሰ ከተማዋ አንታናራሪቮ ከንቲባና በጦር ኃይሉ የተካሄደውን የስልጣን ግልበጣም የሲቪልና ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ሲል ኮንኗል ። ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ ዘገባ ልኮልናል ።

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW