1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የአፍሪቃ ህብረት እና ሊቢያ

ዓርብ፣ መጋቢት 16 2003

በሊቢያ የቀጠለው የፖለቲካ ቀውስ እና ያለ ህብረቱ ይሁንታ በምዕራባውያን የቀጠለው ጥቃት ሀገሪቱን የባሰ ቀውስ ውስጥ እንዳይከት የአፍሪቃ ህብረት አስጠነቀቀ ።

የአፍሪቃ ህብረት ፅህፈት ቤትምስል፦ DW /Maya Dreyer
የሊቢያው መሪ ኮሎኔል ሞአመር ጋዳፊ ልዑካን ፣ የተባበሩት መንግስታት የአውሮፓ ህብረትና የአረብሊግ ተወካዮች በተገኙበት አዲስ አበባ ውስጥ የአፍሪቃ ህብረት ዛሬ በሊቢያ ቀውስ ላይ ባካሄደው ስብሰባ የህብረቱ ዋና ፀሀፊ ጆን ፒንግ እንደተናገሩት እርምጃው አካባቢውን ሊያመሰቃቅልና ሀገሪቱንም ሊበታትን ይችላል ። በሊቢያ ቀውስ ላይ መፍትሄ የሚያፈላልግ ኮሚቴ ያቋቋመው የአፍሪቃ ህብረት ድርጅቱን ያካተተ አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድም ጥሪ አስተላልፏል ። ዝርዝሩን ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ ልኮልናል ።
ታደሰ እንግዳው
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ
ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW