1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ህብረት እና የኮሚሽኑ ፕሬዚደንት ምርጫ ሂደት

ሰኞ፣ ጥር 21 2004

የአፍሪቃ ህብረት ዛሬ ለህብረቱ ኮሚሽን ፕሬዚደንትነት ሥልጣን ምርጫ አካሂዶ ነበር። ለምርጫው የኮሚሽኑ ፕሬዚደንት ዣን ፒንግ እና የደቡብ አፍሪቃ የሀገር አስተዳደር ሚንስትር ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ በዕጩነት ቀርበው ነበር።

ምስል Reuters

ህብረቱበዛሬውምርጫውየትኛውንዕጩ ለኮሚሽኑፕሬዚደንትነት ሥልጣንእንደመረጠየአዲስአበባውንወኪላችንጌታቸውተድላኃይለጊዮርጊስስቱድዮከመግባታችንበፊትበስልክጠይቄውነበር።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW