1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍፃሜ

ዓርብ፣ ጥር 23 2006

ምንም እንኳን ሁለቱ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ቡድኖች የተኩስ አቁም ስምምነት ቢፈፅሙም፤ አመፁ እንደቀጠለ ነው።

Afrika - Beginn des Gipfels der Afrikanische Union
ምስል Getty Images

የደቡብ ሱዳኑ ጦርነትን የሚሸመግለዉ የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን በምህፃሩ ኢጋድ የደቡብ ሱዳኑ የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊነትን የሚቆጣጠር ቡድን ለማሳማራት ማቀዱን አስታዉቋል። ዛሬ በሚጠናቀቀዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ፤ ስለተነሱ ርዕሶች በጉባኤው ላይ ተገኝቶ ሲከታተል የነበረው የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስን በስልክ አነጋግረነዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW