የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች24 ጥር 2003ማክሰኞ፣ ጥር 24 2003በአዲስ አበባ የተካሄደው የሁለት ቀኑ አፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ትናንት እኩለ ሌሊት ላይ ተጠናቀቀ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DW /Maya Dreyerማስታወቂያካሳለፋቸው ውሳኔዎች መካከል ዋነኛው ካለፈው ህዳር ወር ወዲህ ድህረ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውዝግብ ለቀጠለባት ኮት ዲቯር መፍትሄ የሚያፈላልግ አንድ የሽማግሌዎች ኮሚቴ መሰየሙ ነው። ኮሚቴው ለውዝግቡ በአንድ ወር ውስጥ መፍትሄ እንዲያስገኝ ታቅዷል። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ