የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ፍፃሜ19 ግንቦት 2005ሰኞ፣ ግንቦት 19 2005የአፍሪቃ አንድነት ምሥረታ የወርቅ ኢዮቤልዩን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ በዝግ የተካሄደው የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ። አፍሪቃ በራስ በመተማመን እና ባላት ችሎታ ራስዋን መምራት እንደሚጠበቅባትማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture alliance/ZUMAPRESS.comማስታወቂያ የህብረቱ ኮሚሽን ፕሬዚደንት ድላሚኒ ዙማ አሳስበዋል። በቀጣዮቹ ሀምሣ ዓመታት የበለፀገች፣ ሰላም የሰፈነባት እና አንድ የሆነች አፍሪቃ እንደምተመሠረት የወቅቱ የህብረቱ ሊቀ መንበር እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ተስፋቸውን ገልጸዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ