የአፍሪቃ ህብረት የሚኒስትሮች ጉባኤ
ማክሰኞ፣ ጥር 20 2006![AU Hauptsitz in Addis Abeba](https://static.dw.com/image/16941438_800.webp)
ማስታወቂያ
ሚኒስትሮቹ በዛሬው ዕለት ከተወያዩባቸዉ ጉዳዮች ዋንኛ የነበረው የአፍሪቃ ህብረት የወንጀል ፍርድ ቤት ከዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ማለትም ICC ጋር ምን አይነት የሥራ ግንኙነት እንዳላቸው የሚዘረዝረዉ ነዉ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ICC ባሳለፋቸው ጉዳዮች ላይ የአፍሪቃ ህብረት የሕግ መምሪያው ምን ዓይነት አመለካከት እንዳለው የሕግ መምሪያ ኃላፊውን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።
ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ልደት አበበ
ኂሩት መለሰ