1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ልማት ባንክ ጉባኤ

ሰኞ፣ ሐምሌ 14 2006

ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ የአፍሪቃ ልማት ባንክ አዲስ አበባ ላይ ጉባኤ አካሂዷል። በዚህ ጉባኤም ባንኩ የአፍሪቃ ሃገራት በምጣኔ ሃብት ረገድ የምርት ሰንሰለትን ማሳደግ እንደሚኖራባቸዉ ገምግሟል።

Neues Hauptquartier der Afrikanischen Union AU in Addis Abeba
ምስል picture-alliance/dpa

ባንኩ ኢትዮጵያም በዚህ ሂደት ዉስጥ መካከት እንደሚጠበቅባት ተመልክቷል። የባንኩ ዳይሬክተር አቶ ገብርኤል ንጋቱ ግን በኢንዱስትሪ እድገቱ አኳያ ግን ለአንዳንድ አባል ሃገራት እንደምሳሌ ልትቆጠር ትችላለች ማለታቸዉን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በላከዉ ዘገባ አመልክቷል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW