የአፍሪቃ ሕብረትና በግብጽ ጉዳይ
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 23 2005ማስታወቂያ
ወደ ግብፅ የላከው ቡድን ትናንት ዘገባዉን ለሕብረቱ ማቅረቡ ተመልክቶአል። ሕብረቱ ከጥቂት ቀናት በፊት ወደዚች ሀገር የላከው ሌላው የከፍተኛ ልዑካን ከግብፅ ባለስልጣናት ጋር እየተወያየ መሆኑን የሕብረቱ የሰላምና የፀጥታ ምክር ቤት ዳይሬክተር ኤል ጋልሲም ዋን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃ/ጊዮርጊስ ልኮልናል
ጌታቸዉ ተድላ ሃ/ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ