1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ሕብረት የዕድሜ ባለፀጎች ደንብ

ሐሙስ፣ መስከረም 5 2009

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዘላቂ እድገት ግብ (SDG) በተባለዉ ዕቅዱ የአዛዉንቶች መብቶች የሚከበሩባቸዉን ስልቶች ቀይሷል።የአፍሪቃ ሕብረት ትናንት በፊርማ የተቀበለዉ ደንብ በዓለም አቀፉ ድርጅት ዕቅድ የተካተተዉ ሥልት አካል ነዉ

ምስል DW

[No title]

This browser does not support the audio element.

የአፍሪቃ ሕብረት የዕድሜ ባለፀጎችን መንከባከብ፤በሕብረተሰቡ ዉስጥ የሚኖራቸዉን ተቀባይነትና ተሳትፎ ማሳደግ፤ እንዲሁም መብታቸዉን ማስከበር ይችላል ያለዉን ደንብ ከትናንት በስቲያ አፀደቀ።የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዘላቂ እድገት ግብ (SDG) በተባለዉ ዕቅዱ የአዛዉንቶች መብቶች የሚከበሩባቸዉን ስልቶች ቀይሷል።የአፍሪቃ ሕብረት ትናንት በፊርማ የተቀበለዉ ደንብ በዓለም አቀፉ ድርጅት ዕቅድ የተካተተዉ ሥልት አካል ነዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW