1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ኅብረትና አረንጓዴዉ አብዮት

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 27 2006

ከመላዉ የአፍሪቃ አህጉር የተሰባሰቡ የግብርና ባለሞያዎች እና ከፍተኛ የግብርናው ዘርፍ ኃላፊዎች ዛሬ በአዲስ አበባ የአፍሪቃ ኅብረት ጉባኤ ጀመሩ።

Neuer Hauptsitz der Afrikanischen Union in Addis Abbeba
ምስል Imago

ይህ ለሶስት ቀናት የሚዘልቀዉ ጉባኤ « አረንጓዴዉ አብዮት » የሚል መጠሪያ የያዘው ጉባዔ ምርትን ለማሳደግ እና የምርትን ጥራት ለማሻሻል ስለሚቻልበት ጉዳይ እና በዚሁ ሂደትም ላይ የሚደቀኑ ችግሮችን ለማስወገድ ስለሚቻልበት ጉዳይ ይመክራል። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW