1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ኅብረት መሪዎች አስቸኳይ ጉባዔ መጠናቀቅ

ሰኞ፣ ኅዳር 10 2011

የአፍሪቃ ኅብረት ሁለት ዓመት ያህል ሲመክርበት የነበረውን የተሀድሶ እቅድ ወደፊት ለማራመድ በአዲስ አበባ ያካሄደው የሁለት ቀናት አስቸኳይ የመሪዎች ጉባዔ ተጠናቀቀ። ከ40 የሚበልጡ የሀገር መሪዎች የተሳተፉበት ይኸው አስቸኳይ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።

Äthiopien AU-Gipfel in Addis Adeba
ምስል Getty Images/AFP/M. Bhuiyan

የአፍሪቃ ህብረት እና የተሀድሶ ጥረቱ

This browser does not support the audio element.


የኅብረቱን የስራ ዘርፎቹን በአዲስ መልክ ለማዋቀር፣ ዓመታዊ መዋጮዋቸውን በማይከፍሉ አባል ሀገራትም ላይ ማዕቀብ ለመጣል ወስኗል። ይህን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችለው ቴክኒካዊ ጥናትም መዘጋጀቱን አስታውቋል።  በአስቸኳዩ ጉባዔ ላይ የተደረሱትን ውሳኔዎች ህብረቱ ከአንድ ወር ተኩል በኋላ በአዲስ አበባ በሚያደርገው አጠቃላይ ስብሰባ ላይ ለጽድቂያ እንደሚያቀርብ አመልክቷል። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW