የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ23 ጥር 2003ሰኞ፣ ጥር 23 2003የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በአህጉሪቱ የፖለቲካ ቀዉሶችና ህዝባዊ አመፅ እንዲሁም በአጠቃላይ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ መምከሩን ቀጥሏል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየአባል አገራት ሰንደቅ ዓላማዎችምስል picture-alliance/landovማስታወቂያ አሁን የሚሰናበቱት የኅብረቱ የዓመቱ ሊቀመንበር የማላዊዉ ፕሬዝደንት ቢንጉ ሙታሪካ፤ የኮትዴቩዋር ጉዳይን በመለከተ ኅብረቱ የያዘዉ አቋም ከግብ ካልደረሰ በቀጣይ በአህጉሪቱ በሚካሄዱ ምርጫዎች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚያሣርፍ መሆኑን ነዉ የገለጹት። ታደሰ እንግዳዉ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ