የአፍሪቃ ኅብረት፣ የተመድ ፀ/ጥበቃ ም/ቤት እና ቡሩንዲ16 ጥር 2008ሰኞ፣ ጥር 16 2008በያዝነዉ ሳምንት መጨረሻ የሚካሄደዉ የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በአምባሳደሮች ስብሰባ ተጀምሯል። የኅብረቱን የዚህ ወቅት ጉባኤ በተለይ የቡሩንዲ ጉዳይ እንደተጫነዉ ነዉ የሚገለፀዉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture-alliance/Zuma Pressማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. የመሪዎቹ ጉባኤ ከመካሄዱ አስቀድሞም የአፍሪቃ ኅብረት የሰላም እና የፀጥታ ምክር ቤት ከተመድ የፀጥታዉ ምክር ቤት ጋር በመሆን በቡሩንዲ የፀጥታ ጉዳይ ላይ በመቀሌ ከተማ እየተነጋሩ ነዉ። ወደቡሩንዲ የተላከዉ የመንግሥታቱ ድርጅት አጣሪ ቡድን ዘገባዉን አቅርቧል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ