የአፍሪቃ ኅብረት የግብርና ሚንስትሮች ጉባዔ፣16 ሚያዝያ 2001ዓርብ፣ ሚያዝያ 16 2001የአፍሪቃ ኅብረት የግብርና ሚንስትሮች ጉባዔ ዛሬ ማታ ይደመደማል። የአርሻን መሬት በአግባቡ ለመጠቀም፣ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየእርሻ መሬት፣ምስል DW-TVማስታወቂያለግብርና የሚውል መሬትን በሚመለከት፣ ለሁሉም ተስማሚ በሚሆን መልኩ የፖሊሲ ሓሳብን መቅረጽና መዋዕለ ንዋይ በዘርፉ ከኢንዱስትሪ ጋር በማጣጣም የምግብ እጥረትን ለመቋቋም ታስቦ የተጠራ ጉባዔ ነው። GT/MM/AA