የአፍሪቃ አባት- የመጨረሻዉ ንጉሰ ነገሥት 29 ግንቦት 2006ዓርብ፣ ግንቦት 29 2006« አፄ- ኃይለሥላሴ የኔ ዘመድ ብቻ ሳይሆኑ፤ የኢትዮጵያዉያን አባት ናቸዉ። የራሱን ዘመድ ለማሞገስ ብቻ ነዉ እንዳይባል እንኳ፤ የጃንሆይን ድላቸዉን ብቻ ሳይሆን ደካምነታቸዉንም፤ ስህተታቸዉንም ለማስነበብ ሞክሪያለሁ» ዶ/ር ልጅ አስፋዉ ወሰን አስራተ ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ