1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤና መፈክሩ

ረቡዕ፣ ጥር 19 2002

የሕብንረቱ ኮሚሽን ፕሬዝዳት ዣን ፒንግ ዛሬ ለጋዜጠኞች እንዳስታወቁት የመጀመሪያ ወሩን ያገባደደዉ የጎርጎሮሳዉያኑ ሁለት ሺሕ አስር ዓመት የአፍሪቃ የተሐድሶ፥ የሠላምና ደሕንነት አመት ተብሎም ተሰይሟልም

የሕብረቱ ጉባኤምስል AP Photo

የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሐገራት የመሪዎች ጉባኤ የፊታችን እሁድ አዲስ አበባ ዉስጥ ይጀመራል። የዘንድሮዉ ጉባኤ በተለያዩ የአፍሪቃ ሐገራት ሠላም ለማስፈን የሚደረገዉ ጥረት ሥለሚጠናከርበት ሁኔታ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል።የሕብንረቱ ኮሚሽን ፕሬዝዳት ዣን ፒንግ ዛሬ ለጋዜጠኞች እንዳስታወቁት የመጀመሪያ ወሩን ያገባደደዉ የጎርጎሮሳዉያኑ ሁለት ሺሕ አስር ዓመት የአፍሪቃ የተሐድሶ፥ የሠላምና ደሕንነት አመት ተብሎም ተሰይሟልም።ታደሰ እንግዳዉ ከዚያዉ ከአዲስ አበባ ዝር ዝሩን ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው/ነጋሽ መሐመድ/ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW