1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ የተፈጥሮ ጋዝ ሐብት

ሐሙስ፣ ሐምሌ 1 2002

የአፍሪቃ ን የተፈጥሮ ጋዝ ሐብት ለመሻማት ምዕራባውያኑ የነዳጅ ኩባንያዎችና የኤሌክትሪክ ኃይል አመንጪ ድርጅቶች እሽቅድምድም ላይ ናቸው ።

ምስል AP

ይሁንና ከአፍሪቃ በተለይ የኃይል ምንጭ ፈላጊ ወደ ሆነው የአውሮፓ አህጉር የተፈጥሮ ጋዝን ማጓጋዙ እንዲህ ቀላል ሆኖ አልተገኘም ። ሂደቱ አስቸጋሪ ወጪውም ከፍተኛ ነው ። በዚህ የተነሳም በአንዳንድ የአፍሪቃ አገሮች የሚገኘው የተፈጥሪ ጋዝ እንዲሁ በመባከን ላይ ይገኛል ።

ይልማ ሐይለሚካኤል

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW