የአፍሪቃ የንግድ ሣምንት6 ግንቦት 2005ማክሰኞ፣ ግንቦት 6 2005በጀርመን የፍራንክፈርት ከተማ እአአ ከሚያዝያ 22 እስከ 26፡ 2013 ዓም ድረስ በሚካሄደው ሁለተኛው የአፍሪቃ የንግድ ሣምንት(«አፍሪቃ ቢዝነስ ዊክ») ዝግጅት ላይ ዓለም አቀፍ ጠበብት ጀርመናውያን እና አውሮጳውያን ባለሀብቶች ገንዘባቸውን በአፍሪቃ ለማሰራት በሚኖራቸው ዕድል ላይ ይወያያሉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ የዚሁ ዝግጅት የመገናኛ ብዙኃን ተባባሪ የሆነው ዶይቸ ቬለ በተለይ የግብርናውን ዘርፍ የሚመለከቱ አርዕስት በዝግጅቱ ወቅት ይበልጥ ትኩረት የሚያገኙበትን ሁኔታ ያበረታታል።