1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ የጤና ባለሙያዎች ስብሰባ

ዓርብ፣ ግንቦት 15 2006

ዛሬ በተጠናቀቀዉ ሥብሰባ ላይ ከተለያዩ የአፍሪቃ ሐገራት የተዉጣጡ የጤና ባለሙያዎች፤የሕክምና መሳሪያ አምራች እና የለጋሽ ድርጅቶች ተጠሪዎች ተካፍለዉ ነበር

ምስል Getty Images

የጤና አገልግሎትን ለአፍሪቃ ሕዝብ ማዳረስ በሚቻልበት ሥልት ላይ የሚወያይ የሁለት ቀን ስብሰባ አዲስ አበባ ዉስጥ ተደርጓል።ዛሬ በተጠናቀቀዉ ሥብሰባ ላይ ከተለያዩ የአፍሪቃ ሐገራት የተዉጣጡ የጤና ባለሙያዎች፤የሕክምና መሳሪያ አምራች እና የለጋሽ ድርጅቶች ተጠሪዎች ተካፍለዉ ነበር።በስብሰባዉ ላይ ከተካፈሉት አንዱ መንበሩን ዩናይትድ ስቴትስ ያደረገዉ በኢትዮጵያዉያን የተመሠረተዉ «ወገን ለወገን» የተሰኘዉ የሕክምና የርዳታ ድርጅት ነዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW