1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍጋኒስታን የፓርላማ ምርጫ ዝግጅት

ዓርብ፣ መስከረም 7 2003

ነገ ይጀመራል ተብሎ ለሚጠበቀው የአፍጋኒስታን የምክር ቤት አባላት ምርጫ ቅድመ ዝግጅቶች በመጠናቀቅ ላይ ናቸው ።

የሴት ተወዳዳሪዎች ምሰልምስል AP

ይሁንና ባላፉት ሁለት ቀናት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የሀሰት የምርጫ ካርዶች መሰራጨታቸው በምርጫው ና በውጤቱ ላይ ውዝግብ እንዳያስነሳ አስግቷል ። የፀጥታ አለመረጋጋት የምርጫው ዕንቅፋት ይሆናል የሚል ግምትም አለ ። በሌላም በኩል ምርጫው ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍም ጥያቄዎች እየቀረቡ ነው ። ነብዩ ሲራክ ከጅዳ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ነብዩ ሲራክ ፣ ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW