የኡጋንዳ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ29 ጥቅምት 2003ሰኞ፣ ጥቅምት 29 2003ኡጋንዳ እ.ጎ.አ በ 2011 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች ። ለዚሁ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒን ጨምሮ 8 ዕጩ ተወዳዳሪዎች የምርጫ ዘመቻ ጀምረዋል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግፕሬዝዳንት ሙሴቬኒምስል፦ APማስታወቂያ ከዕጩ ተወዳዳሪዎቹ አንዱ ግን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን በአዳዲስ አባላት እስካልተተኩ ድረስ ቅስቀሳውን አልጀምርም ማለታቸው ምርጫውን ከከዚህ ቀደሞቹ የኡጋንዳ ምርጫዎች አወዛጋቢ ሳያደርገው እንደማይቀር ከወዲሁ አስግቷል ። አሌክስ ጊታ ሂሩት መለሰ ሸዋዬ ለገሠ