የኢህአዴግ ስምንተኛ ጉባኤ5 መስከረም 2003ረቡዕ፣ መስከረም 5 2003ከአንድ ሺ በላይ ድምፅ የሚሰጡና ስድስት መቶ ያህል ድምፅ የማስጡ አባላትና ደጋፊዎች ተካፍለዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል፦ APማስታወቂያየኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኤህአዴግ ስምንተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ናዝሬት ዉስጥ ተከፍቷል። በጉባኤዉ ላይ ከሌሎች አገራት የተጋበዙ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮችም ተገኝተዋል። ታደሰ እንግዳዉ፤ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ