1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢህአዴግ ጉባኤና የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የስልጣን ዘመን

ረቡዕ፣ ጳጉሜን 4 2001

ሰሞኑን ኢህአዴግ ባካሄደው ጉባኤ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ጨምሮ ነባር ከፍተኛ አመራሩን በሂደት በአዲስ ሊቀይር እንደሆነ የመንግስት መገናኛ ብዙሀን ዘግቧል። ቀጣዩ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ይህን ውሳኔ አስመልክቶ የተቃዋሚ ፓርቲዎች የሰጡትን አስተያየት ያካተተ ነው። ታደሰ እንግዳው አጠናቅሮታል።

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ
ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊምስል AP

ታደሰ እንግዳው/ማንተጋፍቶት ስለሺ/ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW