1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢሕአዴግ ውሳኔዎችና የሕዝብ አስተያየት

ረቡዕ፣ ግንቦት 29 2010

የአልጀርሱን ስምምነት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለመተግበር ፣ እንዲሁም፣ የሀገሪቱን ግዙፍ የልማት ድርጅቶች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለግሉ ዘርፍ ክፍት ለማድረግ የኢሕአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትናንት ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ሕዝቡን በሰፊው እያነጋገሩ ይገኛሉ።

EPRDF Logo

«ብሔራዊ ዕርቅ እና የሽግግር መንግሥት ምስረታ መቅደም ነበረበት።»

This browser does not support the audio element.

የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የተለያዩ የህብረተሰቡ ክፍሎች የገዢው ፓርቲ፣ ኢሕአዴግ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ እነዚህን አካራካሪ ያሏቸው ውሳኔዎች ላይ ከመድረሱ በፊት ሕዝብን ማማከር ነበረበት የሚሉ አስተያየቶች ሰንዝረዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW