የኢሕአዴግ ደጋፊዎች ሠልፍ በአዲስ አበባ17 ግንቦት 2002ማክሰኞ፣ ግንቦት 17 2002ኢትዮጵያ ዉስጥ ባለፈዉ እሁድ በተደረገዉ ምርጫ የሐገሪቱ ገዢ ፓርቲ ኢሕአዴግ አሸነፈ መባሉ ያስደሰታቸዉ የአዲስ አበባ ነዋሪ የኢሕአዴግ ደጋፊዎች ዛሬ በሰልፍ አደባባይ ወጥተዉ ነዉ-ያረፈዱት።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DWማስታወቂያሠልፈኞቹ በምርጫዉ ዉጤት መደሰታቸዉን ከመግለጣቸዉም ባሻገር የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችንና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማትን አዉግዘዋል።ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ለሰልፈኛዉ ባደረጉት ንግግር የአዲስ አበባ ሕዝብ ፍትሐዊ ብያኔ እንደሚያዉቅ በሰጠዉ ድምፅ አረጋግጧል ብለዋል።ታደሰ እንግዳዉ ሠልፉን ተከታትሎት ነበር። ታደሰ እንግዳዉ ነጋሽ መሀመድ አርያም ተክሌ