1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢራፓ ጥያቄ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 8 2010

ኢራፓ በሚል ምሕፃረ ቃል የሚጠራዉ ተቃዋሚ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣዉ መግለጫ እንዳለዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሥልጣን ሽግግር እንዲደረግ እየጠየቀ ነዉ።

Äthiopien - Vision Party
ምስል DW/G. Tedla

አቶ ተሻለ ሰብሮ በሆሳዕና ታሰሩ

This browser does not support the audio element.

የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ኢሕአዴግ ሠላማዊ የሥልጣን ሽሽግግር ለማድረግ እንዲዘጋጅ የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ የተሰኘዉ ተቃዋሚ የፖለቲካ ማሕበር ጠየቀ።ኢራፓ በሚል ምሕፃረ ቃል የሚጠራዉ ተቃዋሚ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣዉ መግለጫ እንዳለዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሥልጣን ሽግግር እንዲደረግ እየጠየቀ ነዉ።ፓርቲዉ ጥያቄዉን እንደሚያምንበት አስታዉቆ ኢሕአዴግም የሕዝብን  ጥያቄ ተቀብሎ ለሥልጣን ሽግግር እንዲዘጋጅ አሳስቧል። 

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ

 

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW