የኢሰመጉ ሥጋት
ዓርብ፣ ሐምሌ 12 2011ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንግስት «መፈንቅለ መንግሥት» ካለዉ ከሰኔ 15ቱ የባለስልጣናት ግድያ በኋላ ጋዜጠኞችና ተቃዋሚ ፖለቲከኞች መታሰራቸዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ባለፈዉ ዓመት የፈነጠቀዉን የሠላምና የዴሞክራሲ ተስፋ ሊያጨናጉለዉ እንደሚችል የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጉባኤ (ኢሰመጉ) አሳሰበ።ኢሰመጉ ሰሞኑን ባወጣዉ መግለጫ እንዳለዉ እምና መጋቢት የተጀመረዉ ለዉጥ በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ዘንድ ከፍተኛ ተስፋ ሳያደረ፣ ድጋፍም ያተረፈ ነዉ።ይሁንና መንግስት በቅርቡ የሚወስዳቸዉ እርምጃዎች ጅምሩን ለዉጥ ያደናቅፈዋል የሚል ስጋት አሳድሯል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
አዜብ ታደሰ