1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

አነጋጋሪው የኢትዮጵያና ሱዳን ግንኙነት

ሰኞ፣ ነሐሴ 3 2013

የኢትዮጵያ መንግሥትንና ህወሓትን የማደራደር የሱዳን ጥረት አልተሳካም።ማደራደር የተባለውን ኃሳብ የጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ሱዳን በወቅታዊ አቋሟ እምነት የሚጣልባት እንዳልሆነ በመጥቀስ ውድቅ አድርጎታል።ኢትዮጵያ ድንበሯ በኃይል ተይዞ ችግሩ አሁንም በሰላም እንዲፈታ ሱዳንም ከያዘችው የኢትዮጵያ መሬት ለቅቃ እንድትወጣ እየጠየቀች ነው።

Afrikanische Union Gipfeltreffen
ምስል፦ Manasse Wondamu Haalu/AA/picture alliance

አነጋጋሪው የኢትዮጵያና ሱዳን ግንኙነት

This browser does not support the audio element.

 

ኢትዮጵያ ይዞታዬ ነው የምትለውን መሬት በኃይል የያዘችው ሱዳን የኢትዮጵያ መንግሥትን በሽብርተኝነት ከተፈረጀው ህወሓት ጋር ለማደራደር ያወጣችው እቅድ በጎ ምላሽ ሳያገኝ ከቀረ በኋላ አምባሳደሯን ከኢትዮጵያ ጠርታለች። ማደራደር የተባለውን ሃሳብም የጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ሱዳን በወቅታዊ አቋሟ እምነት የሚጣልባት እንዳልሆነች በመጥቀስ ውድቅ አድርጎታል።አሜሪካ ለረጅም ዘመን ጫና ውስጥ አስገብታት ከነበረችው ሱዳን ጋር አሁን አዲስ ግንኙነት ስትመሰርት ለረጅም ጊዜ ወዳጇ ለኢትዮጵያ ጀርባዋን ሰጥታለች።ኢትዮጵያ በበኩሏ ድንበሯ በኃይል ተይዞ ችግሩ አሁንም በሰላም እንዲፈታ ሱዳንም ከያዘችው የኢትዮጵያ መሬት ለቅቃ እንድትወጣ እየጠየቀች ነው።ለመሆኑ ረጅም ድንበር የሚጋሩት የኢትዮጵያና ሱዳን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወዴት እያመራ ይሆን ? ሰሎሞን ሙጬ ከአዲስ አበባ ዘገባ አለው።

ሰሎሞን ሙጬ

ኂሩት መለሰ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW