1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የኢትዮጵያና የሱዳን ዉዝግብ፤ ቃለ መጠይቅ

ሰኞ፣ ጥር 24 2013

ሐቻምና ይሔኔ የአዲስ አበባ መሪዎች ካርቱሞችን ሸምጋይ፣አስታራቂ፣ ለሱዳን ሕዝብ ችግር ደራሽ ነበሩ።ፍቅር፣ወዳጅነት፣ መደጋገፉ በሁለተኛ ዓመቱ ዘንድሮ በንንኖ ለዉጊያ የሚፈላለጉ ጠበኞች ሆኑ

Äthiopien Sudan Premierminister Abiy Ahmed und General Abdel Fattah Al-Burhan Abdelrahman
ምስል፦ Reuters/M. N. Abdallah

የኢትዮጵያና የሱዳን ዉዝግብ ቃለ መጠይቅ

This browser does not support the audio element.

የካርቱምና የአዲስ አበባ ገዢዎች ሲወዳጁ ሕዝባቸዉን ወድማማች እሕትማማች እያሰኙ ያስጨፍሩ-ያዘምሩታል።ዐኽዋን ዐኽዋን ኢትዮጵያ ወ ሱዳን እንደሚባለዉ።» ሲጋጩ «ታሪካዊ» ጠላትነታቸዉን እያስፈከሩ ሲያላትሙት ዘመናት አስቆጠሩ።ሐቻምና ይሔኔ የአዲስ አበባ መሪዎች ካርቱሞችን ሸምጋይ፣አስታራቂ፣ ለሱዳን ሕዝብ ችግር ደራሽ ነበሩ።ፍቅር፣ወዳጅነት፣ መደጋገፉ በሁለተኛ ዓመቱ ዘንድሮ በንንኖ ለዉጊያ የሚፈላለጉ ጠበኞች ሆኑ።የሁለቱን ሐገራት ዉዝግብ በተመለከተ የኢትዮጵያ የስልታዊ (ስትራቴጂያዊ) ጥናት ማዕከል ኃላፊና የሱዳን ጉዳይ የፖለቲካ አጥኚ ዶክተር ሙባረክ ሚፍታሕ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርገናል።በቃለ መጠይቁ የሱዳኖች አላማ፣ የግብፅ ሚና ወይም ጫና፣ የኢትዮ-ሱዳን ታሪካዊ ግንኙነት፣ የጠቡ መነሻ፣ ምክንያቱና መፍትሔዉ ተነስቷል። ሙሉ ቃለ መጠይቁን እነሆ-

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW