የኢትዮጵያና የአፍሪቃ ህብረት አቋም11 መስከረም 2004ሐሙስ፣ መስከረም 11 2004የፍልስጤሙ ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤው ለፍልስጤም የመንግሥትነት እውቅና እንዲሰጥ ነገ በይፋ ይጠይቃሉ ተብሎ ይጠበቃል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየአፍሪቃ ኅብረት ጽ/ቤትምስል DW /Maya Dreyerማስታወቂያ እስራኤል አጥብቃ የምትቃወመውን ይህን የፍልስጤም ጥያቄ ለማከላከል ዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪቃ መንግሥታትን ጭምር ያካተተ ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ ስታካሂድ ከርማለች ። ለመሆኑ በፍልስጤም የመንግሥትነት እውቅና ላይ የኢትዮጵያም ሆነ የአፍሪቃ ህብረት አቋም ምንድነው ? ታደሰ እንግዳው የሚመለከታቸውን ባለሥልጣናት ጠይቆ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።ታደሰ እንግዳው ሂሩት መለሰተክሌ የኋላ