1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያዉያን አስተያየት ከምድረ አረብ

ሐሙስ፣ ጥር 20 2002

ወደተለያዩ አረብ አገራት ኢትዮጵያዉያን ለሥራ መሄዳቸዉ የተለመደ ሆኗል። ሰሞኑን በደረሰዉ የአዉሮፕላን አደጋ ህይወታቸዉ ያለፈዉ ከነዚህ ይደመራሉ።

አዉሮፕላኑ የወደቀበት ሜድትራኒያን ባህርምስል DW

የባሳለፍነዉ ሰኞ ከሊባኖስ ቤይሩት ወደአዲስ አበባ መጓዝ በጀመረ በጥቂት ደቂቃዎች ዉስጥ ሜዲትራኒያን ባህር ላይ በወደቀዉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዉሮፕላን ተሳፋሪ ከነበሩት ኢትዮጵያዉያን መካከል አብዛኞቹ የኮንትራት ሠራተኞች መሆናቸዉን በቤይሩት የሚኖሩ ኢትዮጵያን ይናገራሉ። በሌሎች አረብ አገራትና በሊባኖስ ለስራ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን በደረሰዉ አደጋ የተሰማቸዉን ጥልቅ ሃዘን አካፍለዉናል።

ነብዩ ሲራክ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW