የኢትዮጵያዉያን የተቃዉሞ ሰልፍ በለንደን4 ጳጉሜን 2008ዓርብ፣ ጳጉሜን 4 2008ብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ለንደን በሚገኘዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት ተሰልፈዉ የኢትዮጵያ መንግሥት እየፈፀመ ያለዉ ግፍ ይብቃ ሲሉ የተቃዉሞ ሰልፍ ማድረጋቸዉ ተመልክቶአል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል፦ DW/H. Demisseማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. ሰልፈኖቹ ቆየት ብሎ ወደ ሕንፃዉ ዘልቀዉ መግባታቸዉ ነዉ የተነገረዉ። እዚህ እስቱድዮ ከመግባታችን በፊት የለንደንዋን ወኪላችንን ስለ ተቃዉሞዉ ስልክ በመደወል ጠይቀናታል። ሃና ደምሴ አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሐመድ