1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ሰቆቃ በሳዑዲ አረቢያና የመን

ዓርብ፣ ሰኔ 19 2012

በሳውድ አረብያና የመን እስር ቤቶችና ሌሎች ቦታዎች ያሉ ከ40 ሺህ በላይ የሚገመቱ ኢትዮጵያን ስደተኞች ሞትን ጨምሮ ለበሽታ እና ከፍተኛ ችግር መጋለጣቸውን አስታወቁ፡፡ በየእስር ቤቶቹ ታጉረው ካሉ ኢትዮጵያውያን መካከል 18  ስደተኞች መሞታቸው ተገልጿል፡፡

Jemen Flüchtlinge im Stadion in Red Sea port city of Aden
ምስል Getty Images/AFP

ማብቂያ ያጣው ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መከራ

This browser does not support the audio element.


በሳውድ አረብያና የመን እስር ቤቶችና ሌሎች ቦታዎች ያሉ ከ40 ሺህ በላይ የሚገመቱ ኢትዮጵያን ስደተኞች ሞትን ጨምሮ ለበሽታ እና ከፍተኛ ችግር መጋለጣቸውን አስታወቁ፡፡ በየእስር ቤቶቹ ታጉረው ካሉ ኢትዮጵያውያን መካከል 18  ስደተኞች መሞታቸው ተገልጿል፡፡ በኮረና  ወረርሽኝ ስጋት  የየመንና ሳውድ አረብያ ድንበር ከተዘጋ ወዲህ ወደ ሌላ ሀገር ለመሻገርም ሆነ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እንዳልቻሉ ስደተኞች ተናግረዋል። በተጠቀሱት ሃገራት ላለፉት 4 ወራት በእስራ እየተንገላታን ነው ያሉቱ ስደተኖቹ እስካሁን ከኢትዮጵያ መንግስት በኩል  የተደረገላቸው ጥረት እንደሌለም ገልጸዋል።

ሚሉዮን ኃይለስላሴ

ታምራት ዲንሳ 

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW