1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢድ አል አድሃ አከባበር በአሜሪካ 

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 15 2010

በአሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያን የዘንድሮውን የአረፋ በዓል መሪዎቻቸው በእርቅና በይቅርታ ተስማምተው በአንድነት በቆሙ ማግሥት በልዩ መንፈስ እያከበሩት መሆኑንም ገልጸዋል። ዶቼቬለ ያነጋገራቸው ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚገኙ ዜጎች በአንድነት በፍቅር እና በሰላም እንዲኖሩ ጥሪ አቅርበዋል።

USA Kapitol in Washington
ምስል Imago/ZumaPress/E. Golub

የኢትዮጵያውያን የአረፋ አከባበር በአሜሪካ

This browser does not support the audio element.

በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የኢድ አል አድሐን በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበሩ ነው። በላስ ቬጋስ ከተማ ኢትዮጵያውያን ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች መጥተው እዚያ ከሚኖሩ ሙስሊሞች ጋር በዓሉን በህብረት እያከበሩ ነው።  በዓሉን ዘንድሮ መሪዎቻቸው በእርቅና በይቅርታ ተስማምተው በአንድነት በቆሙ ማግሥት በልዩ መንፈስ እያከበሩት መሆኑንም ገልጸዋል። ዶቼቬለ ያነጋገራቸው ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚገኙ ዜጎች በአንድነት በፍቅር እና በሰላም እንዲኖሩ ጥሪ አቅርበዋል። ዝርዝሩን የዋሽንግተኑ ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW