1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ህዝቦች የጋራ የትግል ሸንጎ ሥብሰባ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 22 2005

ድርጅቱ እንደሚለው አላማው በኢትዮጵያ የዘረኝነትን ስርዓት ለማስወገድ የተረጋጋ ህዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ዕውን ማድረግ ነው ። በድርጅቱ እምነት ይህን ለማሳካት የፖለቲካ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆኑ ዜጎች በጋራ መንቀሳቀስ ይኖርባቸዋል ።

ምስል picture-alliance/Jane Legate/Robert Harding

የኢትዮጵያ ህዝቦች የጋራ የትግል ሸንጎ የተሰኘ ድርጅት ትናንት እሁድ ለንደን ብሪታኒያ ስብሰባ አካዷል ። ሸንጎው ከተመሰረተ ወዲህ ለንደን ውስጥ ስብሰባ ሲያደርግ የእሁዱ የመጀመሪያው ነው ። ድርጅቱ እንደሚለው አላማው በኢትዮጵያ የዘረኝነትን ስርዓት ለማስወገድ የተረጋጋ ህዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ዕውን ማድረግ ነው ። በድርጅቱ እምነት ይህን ለማሳካት የፖለቲካ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆኑ ዜጎች በጋራ መንቀሳቀስ ይኖርባቸዋል ። ሃና ደምሴ ከለንደን ዝርዝሩን ልካልናለች።


ሃና ደምሴ
ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW