1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ስድሳኛ ምስረታ ዓመትና የሀገሪቱ የትምህርት ይዞታ

ሰኞ፣ የካቲት 23 2001

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር የተመሰረተበትን ስድሳኛ ምስረታ ዓመት መንስዔ በማድረግ ትናንት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመንግስት ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ።

የኢትዮጵያ የትምህትር ጥረት የገጠመውን ችግር ለመቅረፍ እንዲያስችል መንግስት ያወጣውን ማዕቀፍ ተግባራዊ አድርጎ ለውጤት ማብቃቱ የመንግስት፡ የመምህራን፡ የተማሪዎችና የወላጆች ኃፊነት መሆኑን በውይይቱ የተሳተፉት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ አስገንዝበዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ በዚሁ ጊዜ ከመምህራን የቀረቡላቸውን ጥያቄዎችም መልሰዋል። ታደሰ እንግዳው

AA/TY

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW