የኢትዮጵያ መንግስት ውሳኔና ባለሙያዎች
ዓርብ፣ ታኅሣሥ 15 2014ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መከላከያ ጦር በቅርቡ ከሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ባስለቀቃቸው የአፋርና የአማራ አከባቢዎች እንዲረጋ የኢትዮጵያ መንግሥት አዝዟል።የኢትዮጵያ መንግስት ትናንት እንዳስታወቀዉ ጦሩ የዘመቻዉን የመጀመሪያ ምዕራፍ በማጠናቀቁ በየተቆጣጠራቸዉ አካባቢዎች ፀንቶ ይቆያል።በዉሳኔዉ መሠረት በአፋርና በአማራ ክልሎች በሕወሓት ታጣቂዎች ላይ ድል የተቀዳጁት የኢትዮጵያ መንግስት ጦርና የሁለቱ ክልሎች የፀጥታ ሓይላት ወደ ትግራይ ክልል አይሻገሩም።
ስዩም ጌቱ
ነጋሽ መሐመድ
ኂሩት መለሰ