የኢትዮጵያ መንግስት የእርሻ ፖሊሲ እና የጀርመናውያን ድርጅት ወቀሳ18 ጥቅምት 2002ረቡዕ፣ ጥቅምት 18 2002ኢትዮጵያ የተሳሳተ የእርሻ ፖሊሲ ትከተላለች የሚል ወቀሳ እየተሰተነዘረባት ነው።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያ ለውሁዳን ብሄሮች መብት የሚሟገተው የጀርመናውያኑ ድርጅት ኢትዮጵያ ለህዝቧ አስፈላጊ የሆነውን ምግብ በማምረት ፈንታ፡ መሬትዋን በኤክስፖርት ለሚላክ ለአበባ እና ለነዳጅ አዝርዕት ምርት ትጠቀምበታለች ሲል ወቀሳ ሰንዝሮዋል። ይልማ ሀይለ ሚካኤል የድርጅቱን ኃላፊ ኡልሪኽ ዴልዩስንን አነጋግሮዋል። ይልማ ሀይለ ሚካኤል /አርያም ተክሌ