1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ምሑራን ስብሰባ

ዓርብ፣ ሰኔ 6 2006

በኢትዮጵያ ጥንታዊና ዘመናዊ የትምሕርት አሠጣጥ ሥርዓት እና በትምሕርት ጥራት ላይ ያተኮረ ዉይይት ሰሞኑን አዲስ አበባ ዉስጥ ተደርጓል።አዉደ-ኢትዮጵያ የተሠኘዉ የኢትዮጵያዉያን ምሑራን ማሕበር ባዘጋጀዉ ዉይይት ላይ ሥለ ትምሕርት አሰጣጥ ጥናት ያደረጉ ምሑራንና መምሕራን ተካፋዮች ነበሩ።

ምስል picture-alliance/ dpa

የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ከዉይይቱ አዘጋጆች አንዱን አነጋግሮ ያጠናቀረዉ ዘገባ እንሆ፤

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW