የኢትዮጵያ ምርጫና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ
ማክሰኞ፣ ሰኔ 15 2013ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ትናንት ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ,ም የተካሄደው ምርጫ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ትኩረት ስቧል። የተለያዩ የምዕራቡ ዓለም መገናኛ ብዙሃን በሚያወጧቸው ኢትዮጵያ ነክ ዘገባዎች ምርጫውን በጎንም ቢሆን ሲያነሱ ታይተዋል። ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ በተካሄዱ ምርጫዎች ታዛቢዎቹን ሲልክ የሚታወቀው የአውሮጳ ሕብረት ዘንድሮ ታዛቢ ቡድን ባይልክም የምርጫ ሂደቱን በገንዘብ ሲደግፍ መቆየቱን ከምርጫው ዕለት ቀደም ባሉት ቀናት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ገበያው ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ