የኢትዮጵያ ምርጫና የአዉሮጻ ህብረት ታዛቢዎች22 መጋቢት 2002ረቡዕ፣ መጋቢት 22 2002በቅርቡ የሚካሄደውን የኢትዮጵያ የምርጫ ሂደት የሚከታተሉ ታዛቢዎችን ለመላክ መወሰኑን የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ ። የአዉሮጻ ህብረት የዉጭ ጉዳይ ሃላፊ ወሮ ካትሪን የህብረቱ የምርጫ ታዛቢ ቡድን እንዲላክ ወስነዋል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture alliance/dpaማስታወቂያይሁንና በ 1997 አ.ም በተደረገዉ የኢትዮጽያ ምርጫ የአዉሮጻ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ የነበሩት የአዉሮጻ ፓርላማ አባል ወ/ ሮ አና ጎሜዝ የህብረቱን ውሳኔ ተቃውመዋል ። የኢትዮጽያ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ የአዉሮጻ ህብረት ምርጫዉን በሚታዘብበት ሁኔታ ዉይይት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል ። ገበያው ነጉሴ ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ