የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅሬታ
ሰኞ፣ ጥቅምት 10 2007ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ላይ በተካሄደዉ ምክክር መድረክ፤ ከጊዜ ሠሌዳዉ በፊት የፖለቲካ ምህዳሩ እንዲሰፉ ያቀረቡዋቸዉ ጥያቄዎች ምላሽ ካልተሰጣቸዉ በማለት መላው ኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኢዴፓ) የኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ እና ሠማያዊ ፓርቲ ስብሰባዉን ረግጠዉ ወጥዋል። ወደ 14 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎችም የድጋፍ ድምፅ ተፈራርመዉ ወደ ምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ማስገባታቸዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር የላከልን ዘገባ ያመለክታል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ