የኢትዮጵያ ምርጫ ነጻ እንዲሆን መጠየቁ
ማክሰኞ፣ የካቲት 30 2002ማስታወቂያ
ይህንን ጥያቄ ያቀረቡት የዩኤስ አሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት እንደራሴ ፌይንጎልድ ናቸው። በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረገው በዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪቃ ጉዳዮች መስሪያ ቤት ረዳት ምክትል ሚንስትር ካርል ዋይኮፍ የተመራው የልዑካን ቡድንም ምርጫው ነጻና ትክክል እንዲሆን ለኢትዮጵያውያኑ ባለስልጣናት ጥሪ አሰምተዋል። አንድ የአፍሪቃ ጉዳዮች ባለሙያ ግን ምርጫው ነጻ፡ ዴሞክራሲያዊና ትክክለኛ መሆኑን ይጠራጠሩታል።
አበበ ፈለቀ/አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ