1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን ጉባኤ

ሰኞ፣ ሰኔ 23 2006

ከሰራተኞች ችግሮቹ ውስጥ በማህበራት የመደራጀት ችግር አንዱ ነው ። በጉባኤው ላይ የኮንፈደሬሽኑ ፕሬዝዳንት ምርጫም ተካሂዷል ።

የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፈደሬሽን በምህፃሩ ኢሰማኮ የስራ ሂደቱን የገመገመበትን ጉባኤ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አካሄደ ።የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ እንደዘገበው ኮንፈደሬሽኑ በዚሁ ጉባኤው በአባላቱና በአሠሪዎቹ መካከል ያለውን ግንኙነት እንዲሁም የሠራተኛውን ይዞታ ገምግሟል ።የኮንፈደሬሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንት ለዶቼቬለለ እንደተናገሩት ከሰራተኞች ችግሮቹ ውስጥ በማህበራት የመደራጀት ችግር አንዱ ነው ። በጉባኤው ላይ የኮንፈደሬሽኑ ፕሬዝዳንት ምርጫም ተካሂዷል

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW