1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ሠራዊት ወደ ሶማልያ መግባቱ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 25 2004

በሶማልያ የሽግግር መንግሥት አንጻር የሚዋጋው አክራሪው የአሸባብ ቡድን በኢትዮጵያ ሠራዊት ቁጥጥር ሥር የዋለችውን የማዕከላይ ሶማልያ የቤሌድዌንን ከተማ ለማስለቀቅ ጥረት መጀመሩን አስታወቀ።

ምስል picture-alliance/dpa


የአሸባብ ቡድን አሁን በከተማይቱ ዙርያ እና በየመንደሮቹም ሌሎች ተዋጊዎችን በመመልመል ላይ መሆኑን የማዕከላይ ሶማልያ የሂራን አካባቢ የሚገኙት የአሸባብ ቡድን ዋና አዛዥ ሼክ ኢብራሂም ሞአሊም ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ሠራዊት ከተማይቱን ባለፈው ቅዳሜ መያዙን ሞቃዲሾ የሚገኘው የዶይቸ ቬለ የኪስዋሂሊ ክፍል ዘጋቢ  ሁሴን አዌስ ገልጾዋል።

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW