የኢትዮጵያ ሠ/ማኅበራት ኮንፈደሬሽን 50ኛ ዓመት12 ግንቦት 2005ሰኞ፣ ግንቦት 12 2005የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፈደሬሽን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል አከበረ። ኮንፈዴሬሽኑ እንዴት ተቋቋመ? አባላቱ፤ ለመሠረታዊ የሠራተኛ መብት ያደረጉት ትግል እንዴት ይታወሳል?ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል፦ picture alliance/dpaማስታወቂያ አባላቱ፤ ለመሠረታዊ የሠራተኛ መብት ያደረጉት ትግል እንዴት ይታወሳል? የወደፊት ዕጣ ፈንታቸውስ እንዴት ይታያል? ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ፤ የኮንፈደሬሽኑን ፣ የሠራተኛው ድምፅ አዘጋጅ አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሯል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሰ