የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ14 ታኅሣሥ 2008ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 14 2008የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ኢራፓ ከፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክክር መድረክ ራሱን አገለለ። ፓርቲዉ ከምክክር መድረኩ ራሱን ያገለለዉ በመድረኩ ለዉይይት እንዲቀርቡ ያነስኋቸዉ ወቅታዊ አጀንዳዎች ዉድቅ ስለሆኑብኝ ነዉ ብሏል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. ዉድቅ ሆኑብኝ ካላቸዉ አጀንዳዎችም መካከልም ይካለላል ስለተባለዉ የኢትዮ ሱዳን ድንበር እንዲሁም በኦሮሚያ እና በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ስለተቀሰቀሱ እንቅስቃሴዎች እንደሚገኙበት የፓርቲዉ ፕሬዝደንት ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ