1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሶማሊያ መዉጣቱ አያነጋግርም

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 6 2001

የወታደሮቹን መዉጣት ተከትሎ በአገሪቱ ሊፈጥር የሚችለዉ የፀጥታ ክፍተት አነጋጋሪ ሆኗል።

የኢትዮጵያ ወታደሮች መቃዲሾ
የኢትዮጵያ ወታደሮች መቃዲሾምስል AP

ሰሞኑን የኢትዮጵያ መንግስት ወታደሮቼን ከሶማሊያ ምድር አስወጣለሁ ማለቱን ተከትሎ ሶማሊያ በተለያዩ ችግሮች መዋከቧን ቀጥላለች። የወታደሮቹን መዉጣት ተከትሎ በአገሪቱ ሊፈጥር የሚችለዉ የፀጥታ ክፍተት እንዳለ ሆኖ ባልፀናዉ የሶማሊያ የሽግግር መንግስት በከፍተኛ ስልጣን ላይ የሚገኙ ወገኖች ኃይላቸዉን በማጠናከር ፈንታ ወደዉዝግብ ዉስጥ የገቡበት ሁኔታ እየታየ ነዉ።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW